ኢያሱ 24:16
ኢያሱ 24:16 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ሕዝቡም እንዲህ ሲሉ መለሱለት፤ “እግዚአብሔርን ትተን ሌሎች ባዕዳን አማልክትን ማምለክ ከእኛ ይራቅ!
ያጋሩ
ኢያሱ 24 ያንብቡኢያሱ 24:16 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሕዝቡም መልሰው እንዲህ አሉ፥ “እግዚአብሔርን ትተን ሌሎች አማልክትን ማምለክ ከእኛ ይራቅ፤
ያጋሩ
ኢያሱ 24 ያንብቡኢያሱ 24:16 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከዚያም ሕዝቡ እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ሌሎችን አማልእክት ለማምለክ ብለን እግዚአብሔርን መተው ከእኛ ይራቅ።
ያጋሩ
ኢያሱ 24 ያንብቡኢያሱ 24:16 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሕዝቡም መልሰው እንዲህ አሉ፦ እግዚአብሔርን ትተን ሌሎችን አማልክትን ማምለክ ከእኛ ይራቅ፥
ያጋሩ
ኢያሱ 24 ያንብቡ