ኢያሱ 1:18
ኢያሱ 1:18 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
በትእዛዝህ የሚያምፅ ሁሉ የምታዝዘውንም ቃል ሁሉ የማይሰማ፥ እርሱ ይገደል፤ ብቻ ጽና፥ አይዞህ።”
ያጋሩ
ኢያሱ 1 ያንብቡኢያሱ 1:18 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ለአንተ የማይታዘዝ፥ የምታዝዘውንም ቃል የማይሰማ ሁሉ፥ እርሱ ይገደል፤ አሁንም ጽና፥ በርታ።”
ያጋሩ
ኢያሱ 1 ያንብቡኢያሱ 1:18 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በትእዛዝህ ላይ የሚያምፅና ለቃልህ የማይታዘዝ ሁሉ ይገደል፤ ብቻ አንተ ጽና፤ አይዞህ፤ በርታ።”
ያጋሩ
ኢያሱ 1 ያንብቡኢያሱ 1:18 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በትእዛዝህ የሚያምፅ ሁሉ የምታዝዘውንም ቃል ሁሉ የማይሰማ፥ እርሱ ይገደል፥ ብቻ ጽና፥ አይዞህ።
ያጋሩ
ኢያሱ 1 ያንብቡ