ኢዮብ 7:13 - Compare All Versions

ኢዮብ 7:13 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

እኔም፦ አል​ጋዬ ያጽ​ና​ናኝ ይሆን? መኝ​ታ​ዬስ ደስ ያሰ​ኘኝ ይሆን? እላ​ለሁ።

ኢዮብ 7:13 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ዐልጋዬ ያጽናናኛል፣ መኝታዬም ማጕረምረሜን ይቀንስልኛል ባልሁ ጊዜ፣

ኢዮብ 7:13 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

እኔም፦ አልጋዬ ያጽናናኛል፥ መኝታዬም የኀዘን እንጕርጕሮዬን ያቀልልኛል ባልሁ ጊዜ፥

ኢዮብ 7:13 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

‘አልጋዬ ያጽናናኛል፤ መኝታዬ ሕመሜን ያስታግሥልኛል፤’ ብዬ አሰብኩ፤

ኢዮብ 7:13 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

እኔም፦ አልጋዬ ያጽናናኛል፥ መኝታዬም የኀዘን እንጉርጉሮዬን ያቀልልኛል ባልሁ ጊዜ፥