የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

ኢዮብ 6:23

ኢዮብ 6:23 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)

ወይስ ከጠ​ላ​ቶች እጅ ታስ​ጥ​ሉኝ ዘንድ ከኀ​ይ​ለ​ኞ​ችም እጅ ታድ​ኑኝ ዘንድ።

ያጋሩ
ኢዮብ 6 ያንብቡ

ኢዮብ 6:23 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወይስ፣ ‘ከጠላት አስጥሉኝ፣ ከጨካኝም እጅ ተቤዡኝ’ አልኋችሁን?

ያጋሩ
ኢዮብ 6 ያንብቡ

ኢዮብ 6:23 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)

ወይስ፦ ከጠላቴ እጅ አስጥሉኝ፥ ወይስ፦ ከአስጨናቂው እጅ አድኑኝ አልኋችሁን?

ያጋሩ
ኢዮብ 6 ያንብቡ

ኢዮብ 6:23 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)

ወይስ ከጠላት እጅ አድኑኝ፤ ወይም ከጨቋኞች እጅ ታደጉኝ ብያችኋለሁን?

ያጋሩ
ኢዮብ 6 ያንብቡ

ኢዮብ 6:23 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)

ወይስ፦ ከጠላቴ እጅ አስጥሉኝ፥ ወይስ፦ ከአስጨናቂው እጅ አድኑኝ አልኋችሁን?

ያጋሩ
ኢዮብ 6 ያንብቡ
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች