ኢዮብ 37:23
ኢዮብ 37:23 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በኀይል ከእርሱ ጋር እኩል የሚሆን፥ እውነትንም የሚፈርድ ሌላ አናገኝም። እርሱ እንደማይሰማ ታስባለህን?
ያጋሩ
ኢዮብ 37 ያንብቡኢዮብ 37:23 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሁሉን ቻይ አምላክ ከአእምሯችን በላይ ነው፤ በኀይልና በፍርድ ታላቅ ነው፣ ጽድቁም ብዙ ነው፤ ማንንም አይጨቍንም።
ያጋሩ
ኢዮብ 37 ያንብቡኢዮብ 37:23 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሁሉን የሚችል አምላክን እናገኝ ዘንድ አንችልም፥ በኃይል ታላቅ ነው፥ በፍርድና በጽድቅም አያስጨንቅም።
ያጋሩ
ኢዮብ 37 ያንብቡ