እርሱ የሰዎችን ሥራ ይመረምራል፥ ከሚሠሩትም ሁሉ ከእርሱ የሚሰወር ምንም የለም።
“ዐይኖቹ የሰውን አካሄድ ይመለከታሉ፤ ርምጃውንም ሁሉ ይከታተላሉ።
ዓይኖቹ በሰው መንገድ ላይ ናቸው፥ እርምጃውንም ሁሉ ያያል።
እግዚአብሔር የሰዎችን ሁሉ እርምጃ ይመለከታል። የእያንዳንዳቸውን እርምጃ ይቈጣጠራል።
ዐይኖቹ የሰውን መንገድ ይመለከታሉ፥ የሰውን እርምጃ በሙሉ ያያል።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች