እርሱ መንገዴን የሚያይ አይደለምን? እርምጃዬንስ ሁሉ የሚቈጥር አይደለምን?
እርሱ መንገዴን አያይምን? ርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን?
መንገዴን አያይምን? እርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን?
እግዚአብሔር የማደርገውን ሁሉ አያይምን? እርምጃዎቼንስ አይቈጣጠርምን?
መንገዴን አያይምን? እርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን?”
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች