ኢዮብ 3:1-3
ኢዮብ 3:1-3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከዚያም በኋላ ኢዮብ አፉን ከፈተ፥ የተወለደባትንም ቀን ረገመ። እንዲህም አለ፦ “ያች የተወለድሁባት ቀን ትጥፋ፥ ያችም፦ ወንድ ልጅ ነው ያሉባት ሌሊት።
ያጋሩ
ኢዮብ 3 ያንብቡኢዮብ 3:1-3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከዚህ በኋላ፣ ኢዮብ አፉን ከፍቶ የተወለደበትን ቀን ረገመ፤ ኢዮብም እንዲህ አለ፤ “የተወለድሁበት ቀን ይጥፋ፤ ‘ወንድ ልጅ ተፀነሰ’ የተባለበት ሌሊት።
ያጋሩ
ኢዮብ 3 ያንብቡኢዮብ 3:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ከዚያም በኋላ ኢዮብ አፉን ከፍቶ የተወለደበትን ቀን ረገመ። ኢዮብም መለሰ እንዲህም አለ፦ ያ የተወለድሁበት ቀን ይጥፋ፥ ያም፦ ወንድ ልጅ ተፀነሰ የተባለበት ሌሊት።
ያጋሩ
ኢዮብ 3 ያንብቡ