የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

ኢዮብ 29:2

ኢዮብ 29:2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)

“እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይጠ​ብ​ቀኝ እንደ ነበ​ረው ጊዜ፥ ወደ ፊተ​ኛው ወራት ማን በመ​ለ​ሰኝ?

ያጋሩ
ኢዮብ 29 ያንብቡ

ኢዮብ 29:2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በእግዚአብሔር የተጠበቅሁበትን ዘመን፣ ያለፈውንም ወራት ምንኛ ተመኘሁ!

ያጋሩ
ኢዮብ 29 ያንብቡ

ኢዮብ 29:2 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)

እግዚአብሔር ይጠብቀኝ እንደ ነበረው ጊዜ፥ እንደ ፊተኛው ወራት ምነው በሆንሁ!

ያጋሩ
ኢዮብ 29 ያንብቡ

ኢዮብ 29:2 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)

“የአሁኑ ኑሮዬ ቀድሞ እግዚአብሔር ይጠብቀኝ እንደ ነበረው ጊዜ ቢሆንልኝ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር!

ያጋሩ
ኢዮብ 29 ያንብቡ

ኢዮብ 29:2 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)

“እግዚአብሔር ይጠብቀኝ እንደነበረው ጊዜ፥ እንደ ፊተኛው ወራት ምነው በሆንሁ!

ያጋሩ
ኢዮብ 29 ያንብቡ
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች