ኢዮብ 20:4-5
ኢዮብ 20:4-5 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሰው በምድር ላይ ከተፈጠረ፥ ከድሮ ዘመን ጀምሮ፥ በአንተስ ዘመን እንደዚህ ያለ ነገር ታውቃለህን? የኀጢኣተኞች ደስታ ታላቅ ሰልፍ ነው፥ የዝንጉዎችም ደስታ ጥፋት ነው።
ያጋሩ
ኢዮብ 20 ያንብቡኢዮብ 20:4-5 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሰው በምድር ላይ ከተፈጠረ፥ ከድሮ ዘመን ጀምሮ፥ በአንተስ ዘመን እንደዚህ ያለ ነገር ታውቃለህን? የኀጢኣተኞች ደስታ ታላቅ ሰልፍ ነው፥ የዝንጉዎችም ደስታ ጥፋት ነው።
ያጋሩ
ኢዮብ 20 ያንብቡኢዮብ 20:4-5 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“ሰው በምድር ላይ ከተቀመጠ ጊዜ ጀምሮ፣ ከጥንቱ እንዴት እንደ ነበረ ታውቃለህን? የኀጢአተኞች መፈንጨት ለዐጭር ጊዜ፣ የክፉዎችም ደስታ ለቅጽበት መሆኑን አታውቅምን?
ያጋሩ
ኢዮብ 20 ያንብቡኢዮብ 20:4-5 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሰው በምድር ላይ ከተቀመጠ፥ ከዱሮ ዘመን ጀምሮ፥ የኃጢአተኛ ፉከራ አጭር መሆኑን የዝንጉዎችም ደስታ ቅጽበት መሆኑን አታውቁምን?
ያጋሩ
ኢዮብ 20 ያንብቡ