ኢዮብ 15:15-16
ኢዮብ 15:15-16 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እነሆ፤ እግዚአብሔር በቅዱሳኑ እንኳ አይታመንም፤ ሰማያትም በርሱ ፊት ንጹሓን አይደሉም። ታዲያ፣ ክፋትን እንደ ውሃ የሚጠጣ፣ አስጸያፊና ርኩስ ሰውማ እንዴት ይታመን!
ያጋሩ
ኢዮብ 15 ያንብቡኢዮብ 15:15-16 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
እነሆ፥ ቅዱሳኑን እንኳን አያምናቸውም፥ ሰማያትም በፊቱ ንጹሐን አይደሉም። ታዲያ አስጸያፊና የረከሰ፥ በደልን እንደ ውኃ የሚጠጣ ሰው ምንኛ ያንስ?!”
ያጋሩ
ኢዮብ 15 ያንብቡኢዮብ 15:15-16 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እነሆ፥ በቅዱሳኑ እንኳ አይታመንም፤ ሰማይም በፊቱ ንጹሕ አይደለም። ይልቁንስ አስጸያፊና የረከሰ፥ ኀጢአትንም እንደ ውኃ የሚጠጣ ሰው ምንኛ ያንስ?
ያጋሩ
ኢዮብ 15 ያንብቡኢዮብ 15:15-16 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እነሆ፤ እግዚአብሔር በቅዱሳኑ እንኳ አይታመንም፤ ሰማያትም በርሱ ፊት ንጹሓን አይደሉም። ታዲያ፣ ክፋትን እንደ ውሃ የሚጠጣ፣ አስጸያፊና ርኩስ ሰውማ እንዴት ይታመን!
ያጋሩ
ኢዮብ 15 ያንብቡኢዮብ 15:15-16 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እነሆ፥ በቅዱሳኑ ስንኳ አይታመንም፥ ሰማያትም በፊቱ ንጹሐን አይደሉም። ይልቁንስ አስጸያፊና የረከሰ፥ ኃጢአትንም እንደ ውኃ የሚጠጣ ሰው ምንኛ ያንስ?
ያጋሩ
ኢዮብ 15 ያንብቡ