ዮሐንስ 7:38
ዮሐንስ 7:38 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በእኔም የሚያምን መጽሐፍ እንደ ተናገረ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈስሳል።”
ያጋሩ
ዮሐንስ 7 ያንብቡዮሐንስ 7:38 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል” ብሎ ጮኸ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 7 ያንብቡዮሐንስ 7:38 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በእኔ የሚያምን ቅዱስ መጽሐፍ እንደሚለው፥ የሕይወት ውሃ ምንጭ ከውስጡ ይፈልቃል።”
ያጋሩ
ዮሐንስ 7 ያንብቡ