ዮሐንስ 5:34
ዮሐንስ 5:34 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እኔ ግን የሰውን ምስክርነት የምሻ አይደለሁም፤ ነገር ግን እናንተ ትድኑ ዘንድ ይህን እላለሁ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 5 ያንብቡዮሐንስ 5:34 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እኔ የሰው ምስክርነት የምቀበል አይደለሁም፤ ይህን የምናገረው ግን እናንተ እንድትድኑ ነው።
ያጋሩ
ዮሐንስ 5 ያንብቡዮሐንስ 5:34 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እኔ ግን ከሰው ምስክር አልቀበልም፥ እናንተ እንድትድኑ ይህን እላለሁ እንጂ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 5 ያንብቡ