ዮሐንስ 3:14
ዮሐንስ 3:14 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“ሙሴ በበረሓ እባብን ከፍ አድርጎ እንደ ሰቀለ እንዲሁም የሰው ልጅ ከፍ ብሎ ሊሰቀል ይገባዋል።
ያጋሩ
ዮሐንስ 3 ያንብቡዮሐንስ 3:14 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሙሴ በምድረ በዳ እባቡን እንደ ሰቀለው የሰው ልጅ እንዲሁ ይሰቀል ዘንድ አለው።
ያጋሩ
ዮሐንስ 3 ያንብቡዮሐንስ 3:14-15 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።
ያጋሩ
ዮሐንስ 3 ያንብቡዮሐንስ 3:14 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“ሙሴ በበረሓ እባብን ከፍ አድርጎ እንደ ሰቀለ እንዲሁም የሰው ልጅ ከፍ ብሎ ሊሰቀል ይገባዋል።
ያጋሩ
ዮሐንስ 3 ያንብቡ