ዮሐንስ 21:22
ዮሐንስ 21:22 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ጌታችን ኢየሱስም፥ “እስክመጣ ይኖር ዘንድ ብወድድስ አንተን ምን አግዶህ፤ አንተ ግን ተከተለኝ” አለው።
ያጋሩ
ዮሐንስ 21 ያንብቡዮሐንስ 21:22 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኢየሱስም፣ “እስክመለስ ድረስ በሕይወት እንዲኖር ብፈልግ እንኳ አንተን ምን ቸገረህ? አንተ ራስህ ተከተለኝ” አለው።
ያጋሩ
ዮሐንስ 21 ያንብቡዮሐንስ 21:22 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሲየሱስም፦ “እስክመጣ ድረስ ይኖር ዘንድ ብወድስ፥ ምን አግዶህ? አንተ ተከተለኝ” አለው።
ያጋሩ
ዮሐንስ 21 ያንብቡ