ዮሐንስ 19:30
ዮሐንስ 19:30 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ጌታችን ኢየሱስም ሆምጣጤውን ቀምሶ፥ “ሁሉ ተፈጸመ” አለ፤ ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን ሰጠ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 19 ያንብቡዮሐንስ 19:30 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኢየሱስም ኮምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ፣ “ተፈጸመ” አለ፤ ራሱን አዘንብሎ፣ መንፈሱን አሳልፎ ሰጠ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 19 ያንብቡዮሐንስ 19:30 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ፦ “ተፈጸመ” አለ፥ ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 19 ያንብቡዮሐንስ 19:30 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከቀመሰ በኋላ “ተፈጸመ!” አለ። ራሱን ዘንበል አድርጎም ነፍሱን ሰጠ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 19 ያንብቡ