ዮሐንስ 17:16-18
ዮሐንስ 17:16-18 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉምና። በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነውና። አንተ እኔን ወደ ዓለም እንደ ላክኸኝ እኔም እነርሱን ወደ ዓለም ላክኋቸው።
ያጋሩ
ዮሐንስ 17 ያንብቡዮሐንስ 17:16-18 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እኔ ከዓለም እንዳልሆንሁ ሁሉ፣ እነርሱም ከዓለም አይደሉም። ቃልህ እውነት ነው፤ በእውነትህ ቀድሳቸው። አንተ ወደ ዓለም እንደ ላክኸኝ እኔም ወደ ዓለም ልኬአቸዋለሁ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 17 ያንብቡዮሐንስ 17:16-18 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉም። በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው። ወደ ዓለም እንደ ላክኸኝ እንዲሁ እኔ ወደ ዓለም ላክኋቸው፤
ያጋሩ
ዮሐንስ 17 ያንብቡ