ዮሐንስ 16:24
ዮሐንስ 16:24 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እስካሁን ምንም በስሜ አልለመናችሁም፤ ደስታችሁ ፍጹም ይሆን ዘንድ ለምኑ፤ ታገኙማላችሁ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 16 ያንብቡዮሐንስ 16:24 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፤ ለምኑ ትቀበላላችሁ፤ ደስታችሁም ሙሉ ይሆናል።
ያጋሩ
ዮሐንስ 16 ያንብቡዮሐንስ 16:24 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፤ ደስታችሁ ፍጹም እንዲሆን ለምኑ ትቀበሉማላችሁ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 16 ያንብቡዮሐንስ 16:24 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እስከ አሁን በስሜ ምንም ነገር አለመናችሁም፤ ለምኑ ይሰጣችኋል፤ ደስታችሁም ፍጹም ይሆናል።
ያጋሩ
ዮሐንስ 16 ያንብቡ