ዮሐንስ 15:8
ዮሐንስ 15:8 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ብዙ ፍሬ ስታፈሩ በዚህ አባቴ ይከብራል፤ እናንተም የእኔ ደቀ መዛሙርት መሆናችሁን ታሳያላችሁ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 15 ያንብቡዮሐንስ 15:8 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ብዙ ፍሬ ብታፈሩ፥ ደቀ መዛሙርቴም ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከበራል።
ያጋሩ
ዮሐንስ 15 ያንብቡዮሐንስ 15:8 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀ መዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከብራል።
ያጋሩ
ዮሐንስ 15 ያንብቡ