ዮሐንስ 15:7
ዮሐንስ 15:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በእኔም ብትኖሩ ቃሌም በእናንተ ቢኖር የምትሹትን ሁሉ ትለምናላችሁ፤ ይደረግላችሁማል።
ያጋሩ
ዮሐንስ 15 ያንብቡዮሐንስ 15:7 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ፣ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ነገር ለምኑ፤ ይሰጣችኋልም።
ያጋሩ
ዮሐንስ 15 ያንብቡዮሐንስ 15:7 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል።
ያጋሩ
ዮሐንስ 15 ያንብቡ