ዮሐንስ 14:3
ዮሐንስ 14:3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሄጄም ስፍራ ካዘጋጀሁላችሁ በኋላ፣ እኔ ባለሁበት እናንተም ከእኔ ጋራ እንድትሆኑ ልወስዳችሁ ዳግመኛ እመጣለሁ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 14 ያንብቡዮሐንስ 14:3 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 14 ያንብቡዮሐንስ 14:3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከሄድሁና ቦታ ካዘጋጀሁላችሁም ዳግመኛ እመጣለሁ፤ እናንተም እኔ በአለሁበት ትኖሩ ዘንድ ወደ እኔ እወስዳችኋለሁ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 14 ያንብቡዮሐንስ 14:3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዮሐንስ 14 ያንብቡ