ዮሐንስ 13:14
ዮሐንስ 13:14 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እንግዲህ እኔ መምህራችሁና ጌታችሁ ስሆን እግራችሁን ካጠብኋችሁ እናንተም እንዲሁ የባልጀሮቻችሁን እግር ልታጥቡ ይገባችኋል።
ያጋሩ
ዮሐንስ 13 ያንብቡዮሐንስ 13:14 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እንግዲህ እኔ ጌታችሁና መምህራችሁ ሆኜ ሳለሁ እግራችሁን ካጠብሁ፣ እናንተም እንደዚሁ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ልትተጣጠቡ ይገባችኋል።
ያጋሩ
ዮሐንስ 13 ያንብቡዮሐንስ 13:14 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁ ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል።
ያጋሩ
ዮሐንስ 13 ያንብቡዮሐንስ 13:14 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እንግዲህ እኔ ጌታችሁና መምህራችሁ ስሆን እግራችሁን ካጠብኩ እናንተም እርስ በርሳችሁ እግራችሁን መተጣጠብ ይገባችኋል።
ያጋሩ
ዮሐንስ 13 ያንብቡ