ዮሐንስ 1:38
ዮሐንስ 1:38 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ጌታችን ኢየሱስም ዘወር ብሎ ሲከተሉት አየና፥ “ምን ትሻላችሁ?” አላቸው።
ያጋሩ
ዮሐንስ 1 ያንብቡዮሐንስ 1:38 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኢየሱስም ዘወር ብሎ ሲከተሉት አየና፣ “ምን ትፈልጋላችሁ?” ብሎ ጠየቃቸው። እነርሱም፣ “ረቢ፣ የት ትኖራለህ?” አሉት፤ “ረቢ” ማለት መምህር ማለት ነው።
ያጋሩ
ዮሐንስ 1 ያንብቡዮሐንስ 1:38 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ኢየሱስም ዘወር ብሎ ሲከተሉትም አይቶ፦ ምን ትፈልጋላችሁ? አላቸው።
ያጋሩ
ዮሐንስ 1 ያንብቡ