ኤርምያስ 8:20 - Compare All Versions

ኤርምያስ 8:20 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

መከሩ አል​ፎ​አል፤ በጋ​ውም ዐል​ቋል፤ እኛም አል​ዳ​ን​ንም።

ኤርምያስ 8:20 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

“መከሩ ዐለፈ፤ በጋው አበቃ፤ እኛም አልዳንም።”

ኤርምያስ 8:20 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

መከሩ አልፎአል፥ በጋው ሄዶአል፥ እኛም አልዳንነም።

ኤርምያስ 8:20 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ሕዝቡም “እነሆ የመከር ወራት አለፈ፤ በጋውም ተፈጸመ፤ እኛ ግን አልዳንም!” በማለት ይጮኻሉ።

ኤርምያስ 8:20 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

“መከሩ አልፎአል፥ በጋው ተፈጽሟል፥ እኛም አልዳንም።”