ኤርምያስ 4:18
ኤርምያስ 4:18 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
መንገድሽና ክፉ ሥራሽ ይህን አድርጎብሻል፤ ይህ ክፋትሽ መራራ ነው፤ ወደ ልብሽም ደርሶአል።
ያጋሩ
ኤርምያስ 4 ያንብቡኤርምያስ 4:18 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“የገዛ መንገድሽና ተግባርሽ፣ ይህን አምጥቶብሻል፤ ይህም ቅጣትሽ ነው፤ ምንኛ ይመርራል! እንዴትስ ልብ ይሰብራል!”
ያጋሩ
ኤርምያስ 4 ያንብቡኤርምያስ 4:18 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
መንገድሽና ሥራሽ ይህን አድርጎብሻል፥ ይህ ክፋትሽ መራር ነው፥ ወደ ልብሽም ደርሶአል።
ያጋሩ
ኤርምያስ 4 ያንብቡ