መሳፍንት 7:9
መሳፍንት 7:9 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በዚያም ሌሊት እግዚአብሔር ጌዴዎንን እንዲህ አለው፥ “በእነርሱ ላይ ድልን እንድትቀዳጅ የማደርግህ ስለ ሆነ ተነሥተህ የእነርሱን ሰፈር አጥቃ።
ያጋሩ
መሳፍንት 7 ያንብቡመሳፍንት 7:9 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በዚያችም ሌሊት እግዚአብሔር፥ “በእጅህ አሳልፌ ሰጥቻቸዋለሁና ተነሥተህ ወደ ሰፈር ውረድ።
ያጋሩ
መሳፍንት 7 ያንብቡመሳፍንት 7:9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በዚያች ሌሊት እግዚአብሔር ጌዴዎንን እንዲህ አለው፤ “ተነሥ፤ በሰፈሩም ላይ ውረድ፤ በእጅህ አሳልፌ ሰጥቼሃለሁና።
ያጋሩ
መሳፍንት 7 ያንብቡመሳፍንት 7:9 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በዚያም ሌሊት እግዚአብሔር፦ በእጅህ አሳልፌ ሰጥቻቸዋለሁና ተነሥተህ ወደ ሰፈር ውረድ።
ያጋሩ
መሳፍንት 7 ያንብቡ