መሳፍንት 20:20
መሳፍንት 20:20 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የእስራኤልም ሰዎች ሁሉ ከብንያም ጋር ሊዋጉ ወጡ፤ በገባዖንም ገጠሙአቸው።
መሳፍንት 20:20 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የእስራኤልም ሰዎች ከብንያም ጋር ሊዋጉ ወጡ፥ የእስራኤልም ሰዎች በጊብዓ አጠገብ በእነርሱ ላይ ተሰልፈው ቆሙ።