መሳፍንት 17:6
መሳፍንት 17:6 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በዚያም ዘመን በእስራኤል ዘንድ ንጉሥ አልነበረም፤ ሰውም ሁሉ በፊቱ መልካም መስሎ የታየውን ያደርግ ነበር።
መሳፍንት 17:6 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በዚያም ዘመን በእስራኤል ዘንድ ንጉሥ አልነበረም፥ ሰውም ሁሉ በፊቱ መልካም መስሎ የታየውን ያደርግ ነበር።