መሳፍንት 12:7
መሳፍንት 12:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ዮፍታሔም እስራኤልን ስድስት ዓመት ገዛ። ገለዓዳዊው ዮፍታሔም ሞተ፤ በሀገሩ በገለዓድም ተቀበረ።
መሳፍንት 12:7 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ዮፍታሔ በእስራኤል ላይ ለስድስት ዓመት ፈራጅ ሆነ። ገለዓዳዊው ዮፍታሔ ሞተ፤ ከገለዓድም ከተሞች በአንዲቱ ተቀበረ።
መሳፍንት 12:7 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ዮፍታሔም በእስራኤል ላይ ስድስት ዓመት ፈረደ። ገለዓዳዊውም ዮፍታሔ ሞተ፥ ከገለዓድም ከተሞች በአንዲቱ ተቀበረ።