ያዕቆብ 5:13
ያዕቆብ 5:13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከእናንተ መከራን የሚቀበል ማንም ቢኖር እርሱ ይጸልይ፤ ደስ የሚለውም ማንም ቢኖር እርሱ ይዘምር።
ያጋሩ
ያዕቆብ 5 ያንብቡያዕቆብ 5:13 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከእናንተ መካከል በመከራ ውስጥ ያለ አለ? እርሱ ይጸልይ፤ የተደሰተ አለ? የምስጋና መዝሙር ይዘምር።
ያጋሩ
ያዕቆብ 5 ያንብቡያዕቆብ 5:13 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ከእናንተ መከራን የሚቀበል ማንም ቢኖር እርሱ ይጸልይ፤ ደስ የሚለውም ማንም ቢኖር እርሱ ይዘምር።
ያጋሩ
ያዕቆብ 5 ያንብቡያዕቆብ 5:13 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ከእናንተ መካከል ችግር የደረሰበት ሰው ቢኖር ይጸልይ፤ ደስ ያለው ሰውም ቢኖር እግዚአብሔርን በማመስገን ይዘምር።
ያጋሩ
ያዕቆብ 5 ያንብቡ