ያዕቆብ 4:7
ያዕቆብ 4:7 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
እንግዲህ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አስገዙ፤ ዲያብሎስን ተቃወሙት፤ ከእናንተም ይሸሻል።
ያጋሩ
ያዕቆብ 4 ያንብቡያዕቆብ 4:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤
ያጋሩ
ያዕቆብ 4 ያንብቡያዕቆብ 4:7 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤
ያጋሩ
ያዕቆብ 4 ያንብቡያዕቆብ 4:7 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ስለዚህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙት፤ እርሱም ከእናንተ ይሸሻል።
ያጋሩ
ያዕቆብ 4 ያንብቡ