ያዕቆብ 4:3
ያዕቆብ 4:3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ትለምናላችሁ፥ በምቾቶቻችሁም ትከፍሉ ዘንድ በክፉ ትለምናላችሁና አትቀበሉም።
ያጋሩ
ያዕቆብ 4 ያንብቡያዕቆብ 4:3 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ትለምናላችሁ፥ በምቾቶቻችሁም ትከፍሉ ዘንድ በክፉ ትለምናላችሁና አትቀበሉም።
ያጋሩ
ያዕቆብ 4 ያንብቡያዕቆብ 4:3 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ብትጸልዩም የጸሎታችሁን መልስ የማታገኙት የለመናችሁትን ነገር በሥጋዊ ደስታ ላይ ለማዋል በክፉ ሐሳብ ስለምትጸልዩ ነው።
ያጋሩ
ያዕቆብ 4 ያንብቡ