ያዕቆብ 4:17 - Compare All Versions
ያዕቆብ 4:17 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
እንግዲህ መልካም የሆነውን ነገር ማድረግ እንዳለበት እያወቀ የማያደርግ ሰው ኀጢአት ያደርጋል።
ያጋሩ
ያዕቆብ 4 NASVያዕቆብ 4:17 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
እንግዲህ መልካም ነገር ማድረግን እያወቀ የማያደርግ ሰው አለማድረጉ ኃጢአት ይሆንበታል።
ያጋሩ
ያዕቆብ 4 አማ05ያዕቆብ 4:17 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
እንግዲህ መልካም የሆነውን ነገር ማድረግ እንዳለበት እያወቀ የማያደርግ ሰው ኃጢአት ያደርጋል።
ያጋሩ
ያዕቆብ 4 መቅካእኤ