ያዕቆብ 3:8
ያዕቆብ 3:8 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ነገር ግን አንደበትን ሊገራ ማንም ሰው አይችልም፤ የሚገድል መርዝ የሞላበት ወላዋይ ክፋት ነው።
ያጋሩ
ያዕቆብ 3 ያንብቡያዕቆብ 3:8 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ነገር ግን ምላስን መግራት የሚችል ማንም ሰው የለም፤ የሚገድል መርዝ የሞላባትና ዕረፍት የሌላት ክፉ ነገር ናት።
ያጋሩ
ያዕቆብ 3 ያንብቡያዕቆብ 3:8 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ነገር ግን አንደበትን ሊገራ ማንም ሰው አይችልም፤ የሚገድል መርዝ የሞላበት ወላዋይ ክፋት ነው።
ያጋሩ
ያዕቆብ 3 ያንብቡ