ያዕቆብ 1:13
ያዕቆብ 1:13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ማንም ሲፈተን “በእግዚአብሔር እፈተናለሁ፤” አይበል፤ እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱስ ማንንም አይፈትንም።
ያጋሩ
ያዕቆብ 1 ያንብቡያዕቆብ 1:13 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ማንም ሲፈተን፣ “እግዚአብሔር ፈተነኝ” አይበል፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንም፤ እርሱም ማንንም አይፈትንም፤
ያጋሩ
ያዕቆብ 1 ያንብቡያዕቆብ 1:13 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ማንም ሲፈተን፦ በእግዚአብሔር እፈተናለሁ አይበል፤ እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱስ ማንንም አይፈትንም።
ያጋሩ
ያዕቆብ 1 ያንብቡያዕቆብ 1:13 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እግዚአብሔር በክፉ ነገር ስለማይፈተንና እንዲሁም እርሱ ማንንም ስለማይፈትን ሰው በሚፈተንበት ጊዜ “እግዚአብሔር ፈተነኝ” አይበል።
ያጋሩ
ያዕቆብ 1 ያንብቡ