ኢሳይያስ 8:12
ኢሳይያስ 8:12 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“እነዚህ ሰዎች፣ ‘አድማ’ ብለው የሚጠሩትን፣ ማንኛውንም ነገር፣ ‘አድማ’ አትበሉ፤ እነርሱ የሚፈሩትን አትፍሩ፤ አትሸበሩለትም።
ያጋሩ
ኢሳይያስ 8 ያንብቡኢሳይያስ 8:12 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እንዲህም አለኝ፥ “ይህ ሕዝብ፦ ከባድ ነው የሚለውን ሁሉ፦ ከባድ ነው አትበሉ፤ መፈራታቸውንም አትፍሩ፤ አትደንግጡም።
ያጋሩ
ኢሳይያስ 8 ያንብቡኢሳይያስ 8:12 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“እነዚህ ሰዎች፣ ‘አድማ’ ብለው የሚጠሩትን፣ ማንኛውንም ነገር፣ ‘አድማ’ አትበሉ፤ እነርሱ የሚፈሩትን አትፍሩ፤ አትሸበሩለትም።
ያጋሩ
ኢሳይያስ 8 ያንብቡኢሳይያስ 8:12 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ይህ ሕዝብ፦ ዱለት ነው በሚሉት ሁሉ፦ ዱለት ነው አትበሉ፥ መፈራታቸውንም አትፍሩ፥ አትደንግጡ።
ያጋሩ
ኢሳይያስ 8 ያንብቡ