ኢሳይያስ 7:9
ኢሳይያስ 7:9 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የኤፍሬምም ራስ ሳምሮን ነው፤ የሳምሮንም ራስ የሮሜልዩ ልጅ ፋቁሔ ነው። ባታምኑ አትጸኑም።”
ያጋሩ
ኢሳይያስ 7 ያንብቡኢሳይያስ 7:9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የኤፍሬም ራስ ሰማርያ፣ የሰማርያም ራስ የሮሜልዩ ልጅ ነው። እንግዲህ በእምነታችሁ ካልጸናችሁ፣ ፈጽሞ መቆም አትችሉም።’ ”
ያጋሩ
ኢሳይያስ 7 ያንብቡኢሳይያስ 7:9 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የኤፍሬምም ራስ ሰማርያ ነው፥ የሰማርያም ራስ የሮሜልዩ ልጅ ነው። ባታምኑ አትጸኑም።
ያጋሩ
ኢሳይያስ 7 ያንብቡ