ዘፍጥረት 6:12
ዘፍጥረት 6:12 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ምድር ምን ያህል በክፉ ሥራ እንደ ረከሰች አየ። እነሆ፤ ሰው ሁሉ አካሄዱን አበላሽቶ ነበርና
ያጋሩ
ዘፍጥረት 6 ያንብቡዘፍጥረት 6:12 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እግዚአብሔርም ምድርን እንደ ተበላሸች፥ ሥጋን የለበሱ ሁሉም በምድር ላይ መንገዳቸውን እንደ አበላሹ አየ።
ያጋሩ
ዘፍጥረት 6 ያንብቡዘፍጥረት 6:12 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ምድር ምን ያህል በክፉ ሥራ እንደ ረከሰች አየ። እነሆ፤ ሰው ሁሉ አካሄዱን አበላሽቶ ነበርና
ያጋሩ
ዘፍጥረት 6 ያንብቡዘፍጥረት 6:12 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እግዚአብሔርም ምድርን አየ፤ እነሆም ተበላሸች ሥጋን የለበሰ ሁሉ በምድር ላይ መንገዱን አበላሽቶ ነበርና።
ያጋሩ
ዘፍጥረት 6 ያንብቡ