ይህም ሥራው በእግዚአብሔር ዘንድ ክፉ ሆነበት፤ እንዲህ አድርጎአልና እርሱንም ደግሞ ቀሠፈው።
ይህም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አድራጎት ሆኖ ስለ ተገኘ፣ እርሱንም እግዚአብሔር በሞት ቀሠፈው።
ይህም ሥራው በእግዚአብሔር ዘንድ ክፋ ሆነበት፥ እርሱንም ደግሞ ቀሠፈው።
ይህን በማድረጉ እግዚአብሔርን ስላሳዘነ እግዚአብሔር እርሱንም በሞት ቀሠፈው።
ይህም በጌታ ፊት ክፉ አድራጎት ሆኖ ስለ ተገኘ፥ እርሱንም ጌታ በሞት ቀሠፈው።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች