እነርሱም፥ “እኅታችንን እንደ አመንዝራ አድርገው ለምን አዋረዷት?” አሉት።
እነርሱ ግን፣ “ታዲያ፣ እኅታችንን እንደ ዝሙት ዐዳሪ ይድፈራት?” አሉት።
እነርሱም፦ በጋለሞታ እንደሚደረግ በእኅታችን ያደርግባትን? አሉ።
እነርሱ ግን “እኅታችን እንደ አመንዝራ ሴት ትደፈርን?” አሉ።
እነርሱም፦ “በጋለሞታ እንደሚደረግ በእኅታችን ሊደረግ ይገባልን?” አሉ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች