ዘፍጥረት 1:7
ዘፍጥረት 1:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እግዚአብሔርም ጠፈርን አደረገ፤ ከጠፈር በላይና ከጠፈር በታች ያሉትንም ውኆች ለየ።
ያጋሩ
ዘፍጥረት 1 ያንብቡዘፍጥረት 1:7 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ስለዚህ እግዚአብሔር ጠፈርን አድርጎ ከጠፈሩ በላይና ከጠፈሩ በታች ያለውን ውሃ ለየ፤ እንዳለውም ሆነ።
ያጋሩ
ዘፍጥረት 1 ያንብቡዘፍጥረት 1:7 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እግዚአብሔርም ጠፈርን አደረገ፤ ከጠፈር በታችና ከጠፈር በላይ ያሉትንም ውኖች ለየ፤ እንዲሁም ሆነ።
ያጋሩ
ዘፍጥረት 1 ያንብቡ