ዘፍጥረት 1:27
ዘፍጥረት 1:27 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እግዚአብሔርም ሰውን በእግዚአብሔር አምሳል ፈጠረው። ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።
ያጋሩ
ዘፍጥረት 1 ያንብቡዘፍጥረት 1:27 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ስለዚህ እግዚአብሔር ሰውን በራሱ መልክ ፈጠረው፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።
ያጋሩ
ዘፍጥረት 1 ያንብቡዘፍጥረት 1:27 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እግዚአብሔርም ሰዉን በመልኩ ፈጠረ በእግአብሔር መልክ ፈጠራቸዉ።
ያጋሩ
ዘፍጥረት 1 ያንብቡዘፍጥረት 1:27 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በዚህ ዐይነት እግዚአብሔር ሰውን በራሱ መልክ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎም ፈጠራቸው።
ያጋሩ
ዘፍጥረት 1 ያንብቡ