ገላትያ 6:9
ገላትያ 6:9 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በጎ ሥራ መሥራትን ቸል አንበል፥ በጊዜው እናገኘዋለንና።
ያጋሩ
ገላትያ 6 ያንብቡገላትያ 6:9 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ባንዝልም በጊዜው እናጭዳለንና መልካም ሥራን ለመሥራት አንታክት።
ያጋሩ
ገላትያ 6 ያንብቡገላትያ 6:9 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ተስፋ ካልቈረጥን ወቅቱ ሲደርስ መከር ስለምንሰበስብ መልካም ሥራን ከመሥራት አንስነፍ።
ያጋሩ
ገላትያ 6 ያንብቡ