ገላትያ 6:7
ገላትያ 6:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አያስቱአችሁ፤ በእግዚአብሔርም የሚዘብት አይኑር፤ ሰውም የሚዘራውን ያጭዳል።
ያጋሩ
ገላትያ 6 ያንብቡገላትያ 6:7 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤
ያጋሩ
ገላትያ 6 ያንብቡገላትያ 6:7 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ራሳችሁን አታታሉ፤ ሰው የሚያጭደው የዘራውን ስለ ሆነ በእግዚአብሔር ላይ አትቀልዱ፤
ያጋሩ
ገላትያ 6 ያንብቡ