ጥቂት እርሾ ብዙውን ዱቄት መጻጻ ያደርገው የለምን?
“ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል።”
የተለየ ነገር ከቶ እንዳታስቡ እኔ በጌታ ስለ እናንተ ታምኜአለሁ፤ የሚያናውጣችሁ ማንም ቢኖር ግን ፍርዱን ሊሸከም ነው።
ይህም “ጥቂት እርሾ ሊጡን በሙሉ ያቦካዋል” እንደሚባለው ነው።
ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች