ገላትያ 5:18 - Compare All Versions

ገላትያ 5:18 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

የመ​ን​ፈ​ስን ፈቃድ የም​ት​ከ​ተሉ ከሆ​ና​ችሁ፥ ከኦ​ሪት ወጥ​ታ​ች​ኋል።

ገላትያ 5:18 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

በመንፈስ ብትመሩ ግን፣ ከሕግ በታች አይደላችሁም።

ገላትያ 5:18 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም።

ገላትያ 5:18 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

በመንፈስ ብትመሩ ግን የሕግ ተገዢዎች አትሆኑም።

ገላትያ 5:18 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

በመንፈስ ብትመሩ ግን፥ ከሕግ በታች አይደላችሁም።