ገላትያ 5:14
ገላትያ 5:14 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ወንድምህን እንደ ራስህ ውደድ” የሚለው አንድ ቃል ሕግን ሁሉ ይፈጽማልና።
ያጋሩ
ገላትያ 5 ያንብቡገላትያ 5:14 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ተጠቃሏል፤ ይኸውም፣ “ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ” የሚል ነው።
ያጋሩ
ገላትያ 5 ያንብቡገላትያ 5:14 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማልና፥ እርሱም፦ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የሚል ነው።
ያጋሩ
ገላትያ 5 ያንብቡ

