ሕዝቅኤል 5:1
ሕዝቅኤል 5:1 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“አንተም የሰው ልጅ ሆይ! ራስን ከሚላጭ ምላጭ ይልቅ የተሳለ ጐራዴን ውሰድ፤ ወስደህም በእርስዋ ራስህንና ጢምህን ተላጭ፤ ሚዛንንም ውሰድ፤ ጠጕሩንም ትከፋፍለዋለህ።
ያጋሩ
ሕዝቅኤል 5 ያንብቡሕዝቅኤል 5:1 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“አንተም፤ የሰው ልጅ ሆይ፤ የተሳለ ሰይፍ ወስደህ እንደ ጢም መላጫ ጠጕርህንና ጢምህን ተላጭበት፤ ጠጕሩንም በሚዛን ከፋፍል።
ያጋሩ
ሕዝቅኤል 5 ያንብቡሕዝቅኤል 5:1 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ የተሳለን ጐራዴ ውሰድ፥ እንደ ጢም መላጫ ወደ አንተ ትወስደዋለህ፥ ራስህንና ጢምህንም ትላጭበታለህ፥ ሚዛንንም ውሰድ ጠጕሩንም ትከፋፍላለህ።
ያጋሩ
ሕዝቅኤል 5 ያንብቡ