ሕዝቅኤል 34:31
ሕዝቅኤል 34:31 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“በበጎች የተመሰላችሁትና እኔ የማሰማራችሁ መንጋ እናንተ የእስራኤል ሕዝብ ናችሁ፤ እኔም አምላካችሁ ነኝ፤ ይህን የተናገርኩ እኔ ልዑል እግዚአብሔር ነኝ።”
ሕዝቅኤል 34:31 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እናንተም በጎች፥ የማሰማሪያዬ በጎች፥ ሰዎች ናችሁ፤ እኔም አምላካችሁ ነኝ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።”
ሕዝቅኤል 34:31 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እናንተም በጎች፥ የማሰማሪያዬ በጎች፥ ሰዎች ናችሁ፤ እኔም አምላካችሁ ነኝ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።”
ሕዝቅኤል 34:31 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እናንተ በጎቼ የማሰማሪያዬ በጎች ያልኋችሁ፣ ሕዝብ ናችሁ፤ እኔም አምላካችሁ ነኝ፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።’ ”
ሕዝቅኤል 34:31 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እናንተም በጎቼ፥ የማሰማርያዬ በጎች፥ ሰዎች ናችሁ እኔም አምላካችሁ ነኝ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።