ሕዝቅኤል 3:17
ሕዝቅኤል 3:17 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“የሰው ልጅ ሆይ! እኔ ለእስራኤል ሕዝብ ጠባቂ አድርጌሃለሁ፤ ስለዚህ እኔ የምናገረውን ቃል ስማ፤ የምሰጥህንም የማስጠንቀቂያ ቃል ንገራቸው።
ያጋሩ
ሕዝቅኤል 3 ያንብቡሕዝቅኤል 3:17 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“የሰው ልጅ ሆይ! ለእስራኤል ቤት ጕበኛ አድርጌሃለሁ፤ ስለዚህ የአፌን ቃል ስማ፤ በቃሌም ገሥጻቸው።
ያጋሩ
ሕዝቅኤል 3 ያንብቡሕዝቅኤል 3:17 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“የሰው ልጅ ሆይ፤ ለእስራኤል ቤት ጕበኛ አድርጌሃለሁ፤ ስለዚህ የምናገረውን ቃል ስማ፤ የምነግርህንም ማስጠንቀቂያ አስተላልፍላቸው።
ያጋሩ
ሕዝቅኤል 3 ያንብቡሕዝቅኤል 3:17 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የሰው ልጅ ሆይ፥ ለእስራኤል ቤት ጠባቂ አድርጌሃለሁ፥ ስለዚህ የአፌን ቃል ስማ ከእኔም ዘንድ አስጠንቅቃቸው።
ያጋሩ
ሕዝቅኤል 3 ያንብቡ